ብር cover art

생성일: 11월 26, 2025

가사

ሳሚ

ድፍረቴ እንደ ንስር ያስታውቃል
ችግሬን ከኔ ውጭ ማን ያውቃል
እነሳለሁ አልውቅም ወድቆ መቅረት
ካባቴ በወረስኩት በዚያ ድፍረት

አሁን ዝና ስመጣ ሁሉም አወኩህ አለ
ያኔ ስደክም አይቶ ፊቱን እንዳላዞረ
ሺ ጊዜ ቢፎግሩ እኔስ መች እሰማና
በነገራቸው ወግተው ሊጥሉኝ እንደገና

አንድ አምላክ አለ ለኔ ሁሌም ሚኖር ከጎኔ
ድካሜን አይቶ ያልሸሸ የሆነልኝ ብርታት ወኔ
ውንድልጅ ሲሰራ እንጂ መች ያምርበታል ሲያፈቅር
በውጣትነቱ ሮጦ ካልያዘ የስኬት በር
ያኔ እሷም ትመጣለች ሲኖርህ ዝናና ብር
Sami