Mok Asham_Ketum Jeba. cover art

Mok Asham_Ketum Jeba.

Mok Asham Mok Asham

Créé le juin 9, 2026

Paroles

ማጂም አፋልጉልኝ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን ብሎ ወጥቶ
ልቤ መቼ ገባ
ማጂ ላይ ጠይቁ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን አገኝ ብሎ
ልቤስ መቼ ገባ*2
አሬ ጀሻ ጀሻ
ነው እንዴ ጀሽቲጌ
ልጅት አለች አሉኝ
ከኮረብታው ግርጌ
ብቻ አግኝቻት እሷን
ስላት ልዋል ጀሻ
ምንስ ሊሰለቸው
ነፍሴ እሷን ሲሻ*2

ሲኳትን ሊኖር ነው
ኧረ እሷን ፍለጋ
ቆላ ሲወርድ እግሬ
ሲወጣ ከደጋ
ከአይናቹ ከገባች
ያቺ የማጂ አበባ
የአምባ ላይ አበባ
የእሷስ መለያ ነው
ወርቀ ዘቦ ካባ
እቴ እሷው ትምጣ
በአምባር እንዳጌጠች
በወርቅ አንቆጥቁጣ
በአልማዝ ተንቆጥቁጣ*2
ማጂም አፋልጉልኝ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን ብሎ ወጥቶ
ልቤ መቼ ገባ
ማጂ ላይ ጠይቁ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን አገኝ ብሎ
ልቤስ መቼ ገባ*2
አሬ ጀሻ ጀሻ
ነው እንዴ ጀሽቲጌ
ልጅት አለች አሉኝ
ከኮረብታው ግርጌ
ብቻ አግኝቻት እሷን
ስላት ልዋል ጀሻ
ምንስ ሊሰለቸው
ነፍሴ እሷን ሲሻ*2


ቀኑም አሌሄደለኝ
ተፈልጋ ትምጣ
ቀልቤም ሰነባብቷል
ከሷ ጋር ከወጣ
እንደው ለምናልባት
ካይናቹ ከገባች
ያቺ የጀባ ጉብል
እንደው ለመለያ
አብሯት ሚዞር አለ
ልቤ በሷ ሚምል
እቴ እሷው ትምጣ
በአምባር እንዳጌጠች
በወርቅ አንቆጥቁጣ
በአልማዝ ተንቆጥቁጣ*2
ማጂም አፋልጉልኝ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን ብሎ ወጥቶ
ልቤ መቼ ገባ
ማጂ ላይ ጠይቁ
ኧረ ከቱም ጀባ
እሷን አገኝ ብሎ
ልቤስ መቼ ገባ*2
አሬ ጀሻ ጀሻ
ነው እንዴ ጀሽቲጌ
ልጅት አለች አሉኝ
ከኮረብታው ግርጌ
ብቻ አግኝቻት እሷን
ስላት ልዋል ጀሻ
ምንስ ሊሰለቸው
ነፍሴ እሷን ሲሻ*2