Reversed Swell Transitions

AI生成音楽

2 トラック

Reversed Swell Transitions トラック

Eyob Ayitegebのይሖዋ ሆይのカバーアート
03:21

1週間前

by Eyob Ayitegeb

ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶቼ እንዲህ የበዙት ለምንድን ነው ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ የተነሱትስ ለምንድን ነው ብዙዎች “አምላክ አያድነውም” እያሉ ስለ እኔ ይናገራሉ። ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን በዙሪያዬ ያለህ ጋሻ ነህ፤ አንተ ክብሬና ራሴን ቀና የምታደርግ ነህ። ድምፄን ከፍ አድርጌ ይሖዋን እጣራለሁ፤ እሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል።  እተኛለሁ፣ አንቀላፋለሁም፤ ይሖዋም ዘወትር ስለሚደግፈኝ በሰላም እነቃለሁ። በየአቅጣጫው የተሰለፉብኝን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልፈራም። ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ! አምላኬ ሆይ፣ አድነኝ! የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህና፤ የክፉዎችን ጥርስ ትሰባብራለህ።  ማዳን የይሖዋ ነው። በረከትህ

Eyob Ayitegebのይሖዋ ሆይのカバーアート
03:24