And Group Responses On The Hook; Soft Risers
Música Gerada por IA
And Group Responses On The Hook; Soft Risers Faixas
há 1 semana
ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶቼ እንዲህ የበዙት ለምንድን ነው ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ የተነሱትስ ለምንድን ነው ብዙዎች “አምላክ አያድነውም” እያሉ ስለ እኔ ይናገራሉ። ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን በዙሪያዬ ያለህ ጋሻ ነህ፤ አንተ ክብሬና ራሴን ቀና የምታደርግ ነህ። ድምፄን ከፍ አድርጌ ይሖዋን እጣራለሁ፤ እሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። እተኛለሁ፣ አንቀላፋለሁም፤ ይሖዋም ዘወትር ስለሚደግፈኝ በሰላም እነቃለሁ። በየአቅጣጫው የተሰለፉብኝን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልፈራም። ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ! አምላኬ ሆይ፣ አድነኝ! የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህና፤ የክፉዎችን ጥርስ ትሰባብራለህ። ማዳን የይሖዋ ነው። በረከትህ